በትግራይ ግጭት የተፈናቀሉ ሰዎች በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?
በፌደራል መንግሥትና በትግራይ ክልል አስተዳደር መካከል የነበረው የፖለቲካ ውጥረት ወደ አለመግባባት አምርቶ ባለፈው ጥቅምት ወር ወደ ጦርነት መግባታቸው ይታወሳል። በዚህ ሳቢያም በትግራይ ውስጥ ከ 1.4 ሚልዮን ዜጎች በላይ ተፈናቅለዋል በሽረ እንዳሥላሰ ከተማ ብቻ 200 ሺህ ገደማ ተፈናቃዮች ተጠልለው ይገኛሉ።