ኮሮናቫይረስ፡ በኮቪድ-19 ክትባት ዙሪያ የሚነገሩ ሐሰተኛ ወሬዎች ሲፈተሹ
የተለያዩ አገራትና ተቋማት ለኮሮናቫይረስ መከላከያ ክትባቶችን በማምረት ለአገልግሎት ማብቃት ከጀመሩ ጥቂት ወራት ተቆጥረዋል።
ከክትባቱ ጋር በተያያዘ ግን በርካታ የሐሰት ትርክቶች በተለያዩ የማኅበራዊ መገናኛ መድረኮች ላይ ሲሰራጩ ቆይተዋል። እርስዎስ ሰምተዋቸው ይሆን?
ይህ ቪዲዮ እነዚህ ሐሰተኛ ትርክቶችን በመረጃ አስደግፎ ይፈትሻል።