ከአደገኛ የወረርሽኝ መቅሰፍት የሰው ልጅን የታደጉት ክትባቶች የትኞቹ ናቸው?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ከሰው ልጅ ምርጥ ስኬቶች መካከል ክትባት አንዱ ሊሆን ይችላል?

በዓለም ላይ በተለያዩ ጊዜያት ወረርሽኞች ተከስተው የሰው ልጅን ሕይወትና ደኅንነት ለአደጋ አጋልጠውት ነበር።

ወረርሽኞች ብዙዎችን ገድለዋል፣ ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉትን ደግሞ አካል ጉዳተኛ አድርገዋል።

ነገር ግን እነዚህን ወረርሽኞች ለመግታት የተቻለው በክትባት ነው። ለመሆኑ በክትባት ምክንያት የሰው ልጅ ከስቃይ እና ከሞት ተረፈባቸው በሽታዎች የትኞቹ ናቸው?