ኬንያውያን ስለ ዓድዋ ድል ምን ይላሉ?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ኬንያውያን ስለ አድዋ ድል ምን ይላሉ?

በየዓመቱ የሚከበረው የዓድዋ ድል ዘንድሮ 127ኛ ዓመቱ ላይ ደርሷል። ከዓድዋ ድል በኋላ በርካታ አገራት የፀረ ቅኝ ግዛት ተጋድሏቸውን በማጠናከር ለዓመታት በዘለቀ ትግል ነጻ ሆነዋል። በአፍሪካ ሁለት አገራት ቅኝ አለመገዛታቸውንም ታሪክ ያስረዳል። ለመሆኑ ኬንያውያን ስለጎረቤታቸው ኢትዮጵያ በተለይም ስለዓድዋ ድል ምን ያውቃሉ?