አራት ዓመታትን በባሕር ላይ ያሳለፉት መርከበኞች
እነዚህ መርከበኞች አራት ዓመታትን የሚጠጋ ጊዜ ባሕር ላይ አሳልፈዋል። አሁንም ችግራቸው አልተፈታም። ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የባሕር ዳርቻ ላይ ደርሰዋል። ነገር ግን ከመርከብ ከወረዱ መዳረሻቸው እስር ቤት ይሆናል። በመሆኑም የመርከቡ ባለቤት መፍትሔ እስኪያመጣ ድረስ አሁንም ኑሯቸውን በመርከቧ ላይ ቀጥለዋል።