የከተራና የጥምቀት በዓል ሥነ ሥርዓት በጎንደርና በናይሮቢ - በፎቶ

የጥምቀት በዓል በድምቀት ከመከበርባቸው ስፍራዎች መካከል አንዷ በሆነችው የጎንደር ከተማ ትናንት ሰኞ የተካሄደውን የከተራ በዓል አከባበር ሥነ ሥርዓትን እንዲሁም ዛሬ ማክሰኞ ደግሞ በኬንያዋ መዲና ናይሮቢ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የታደሙበት የጥምቀት በዓል ሥነ ሥርዓትን የሚያሳዩ የተወሰኑ ፎቶግራፎችን እዚህ ይመልከቱ።

የከተራ በዓልን ለመታደም ከወጡ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በከፊል
የምስሉ መግለጫ, የከተራ በዓልን ለመታደም ከወጡ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በከፊል
የከተራ በጎንደር ከተማ ዕለት ታቦታት ወደ ማደሪያቸው ሲያቀኑ

የፎቶው ባለመብት, ABREHAM ADANE

የምስሉ መግለጫ, የከተራ በጎንደር ከተማ ዕለት ታቦታት ወደ ማደሪያቸው ሲያቀኑ
በጎንደር በነበረው የከተራ በዓል ላይ ቀሳውስር

የፎቶው ባለመብት, TAMIRU

የምስሉ መግለጫ, በጎንደር በነበረው የከተራ በዓል ላይ ቀሳውስር
የጥምቀት በዓል በኬንያዋ ናይሮቢ
የምስሉ መግለጫ, የጥምቀት በዓል በኬንያዋ ናይሮቢ
የጥምቀት በዓል ሥነ ሥርዓት በናይሮቢ
የምስሉ መግለጫ, የጥምቀት በዓል ሥነ ሥርዓት በናይሮቢ
ጥምቀት
የምስሉ መግለጫ, ናይሮቢ
ጥምቀት
የምስሉ መግለጫ, ናይሮቢ