ቀጣይዋ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ካምላ ሃሪስ ማን ናቸው?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ቀጣይዋ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ ማን ናቸው?

ዋይት ሐውስ የመጀመሪያዋን ሴት እሲያ-አፍሪካዊት ምክትል ፕሬዝዳንት ልታገኝ ነው። በቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ተመርጠው የምክትልነት ስፍራውን የሚይዙት ካምላ ሃሪስ ራሳቸው ለፕሬዝዳንትነት ሲወዳደሩ የነበሩ ናቸው። በዚህ ከፍተኛ ቦታ ላይ ሆነው እንዲያገለግሉ የተመረጡት ካምላ ሃሪስ ለመሆኑ ማን ናቸው?