“የወሊድ መከላከያ የመግዛት አቅሙ ስለሌለኝ አረግዛለሁ ብዬ እሰጋለሁ”

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, “የወሊድ መከላከያ የመግዛት አቅሙ ስለሌለኝ አረግዛለሁ ብዬ እሰጋለሁ”

የንግድ ማበረታቻ እና የውጭ እርዳታ የተቋረጠባት አፍሪካ ለአሜሪካ ቅድሚያ የሚሰጣት ወዳጅ አልሆነችም። ዶናልድ ትራምፕ በስልጣን ዘመናቸው አህጉሪቷን ጎብኝተው አያውቅም። የአሜሪካ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ የብዙ አፍሪካውያንን ኑሮ አጎሳቁሏል፡ በተለይ ደግሞ ሴቶችን።