ኮሮናቫይረስ በፕሬዝዳንት ትራምፕ አንደበት!

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ኮሮናቫይረስ በፕሬዝዳንት ትራምፕ አንደበት!

በተለያዩ ጊዜያት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኮሮናቫይረስ ዙሪያ የተለያዩ አወዛጋቢ ነገሮችን ሲናገሩ ይደመጣሉ። የቫይረሱን አደገኛነት ከማናናቅ ጀምሮ "የቻይና ቫይረስ" እስከማለት ደርሰዋል። ሰሞኑን ደግሞ ያ ሲያናንቁት የነበረው ቫይረስ እርሳቸው ጋ ደርሷል። ለመሆኑ ቫይረሱ በወረርሽኝ ደረጃ ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የተናገሯቸው አወዛጋቢ ነገሮች ምን ይመስሉ ነበር? ከራሳቸ አንደበት እንስማ!