ባህል፡ የኢሬቻ ታሪካዊ ዳራ ምን ይመስላል?
ሰራዊት በቀለ (ዶ/ር) በእሬቻ ላይ የሚያተኩረው እና ለሶስተኛ ዲግሪ ማሟያነት የሰራችውን ጥናት" Locating politics in Ethiopia's Irreecha ritual " በሚል ርዕስ ያሳተመች ሲሆን ለዓለም አቀፍ ሽልማትም ታጭቶ ነበር። ሰራዊት ይህንን መጽሐፍ አማርኛን ጨምሮ ወደ ሌሎች ቋንቋዎች ለመተርጎም ሃሳብ እንዳላት ከቢቢሲ ጋር በነበራት ቆይታ ወቅት ተናግራለች።