ፎቶ እየተነሳች ሳለ ፍንዳታ ያጋጠማት የቤይሩቷ ሙሽራ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ፎቶ እየተነሳች ሳለ ፍንዳታ የጋጠማት የቤይሩቷ ሙሽራ

ለ137 ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነው የቤይሩቱ ፍንዳታ ባጋጠመበት ወቅት ሙሽራዋ ኢስራ ሴብላኒ በቤይሩት ጎዳናዎች ላይ ፎቶግራፍ እየተነሳች ነበር።

"ልሞት ነው?' ብዬ እራሴን ጠይቄ ነበር" በማለት በወቅቱ ያጋጠማትን ስሜት ትገልጻለች።