ኮሮናቫይረስ፡ አዕምሯችን የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን እንዴት እያስተናገደው ነው?
አዲስ ነገር በሚያጋጥመን ጊዜ አዕምሯችን ለተፈጠረው ነገር በተለያየ መንገዶች ምላሽ ይሰጣል። በአሁኑ ወቅት መላውን ዓለም እያስጨነቀ ያለው ኮሮናቫይረስም በኑሯችን፣ በሥራችናና በአጠቃላይ ህይወታችን ላይ ከዚህ በፊት ያለነበረ ሁኔታን ፈጥሯል።
በዚህም ሳቢያ አዕምሯችን ወረርሽኙን በተመለከተና ተያያዥ ነገሮችን በተለየ ሁኔታ ለመገንዘብ ተገዷል። እንዴት?