ክትባት እንዴት ሊሰራ ይችላል?
በዓለም ዙሪያ ከ5 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ያጠቃውና ከ350 ሺህ በላይ ሰዎችን ደግሞ ለሞት የዳረገው ኮሮናቫይረስ እስካሆን ፍቱን የሆነ መድኃኒትም ሆነ መከላከያ ክትባት አልተገኘለትም።
ነገር ግን ብዙ ሰው የሚፈውስ መድኃኒትና ቫይረሱን የሚከላከል ክትባትን መገኘት ተስፋ እያደረጉ ይገኛሉ። ለመሆኑ ክትባት በሰውነታችን ውስጥ እንዴት ይሰራል? የሚከተለው ቪዲዮ ይህንን ጉዳይ በአጭሩ ያስረዳል።