ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ኮሮናቫይረስ፡ ኮሮናቫይረስ አንድ ጊዜ ከያዘን በቀሪው ህይወታችን አብሮን ይኖራልን?
ስለኮሮናቫይረስ የማናውቃቸው በርካታ ነገሮች አሉ። በበሽታው ዙሪያ የሚናፈሱት ሐሰተኛ መረጃዎች ደግሞ ግራ መጋባትን እየፈጠሩ ነው። ለምሳሌ ኮሮናቫይረስን ከኤችአይቪ ጋር በማመሳሰል የእድሜ ልክ በሽታ የሚያደርጉት አሉ። ይህ እውነት ነውን?