ለመጀመሪያ ጊዜ የኮሮናቫይረስ ክትባት የተሞከረባቸው በጎ ፈቃደኞች

በእንግሊዝ የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የኮሮናቫይረስ ክትባት ሙከራን ማካሄድ ጀምሯል። ክትባቱን ለመሞከር 800 የሚሆኑ ሰዎች ፈቃደኝነታቸውን አሳይተዋል። ከእነዚህ መካከል ሁለት ፈቃደኞች የመጀመሪያው የክትባቱ ሙከራ ተካሂዶባቸዋል። ሙከራው የተካሄደባቸውን ሁለት ግለሰቦች ቢቢሲ አነጋግሯል።