ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
አንዳንድ አገራት በኮሮናቫይረስ ምክንያት የጣሉትን እገዳ እያነሱ ነው። እነማን?
ኮሮናቫይረስ በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ ቢሆንም አንዳንድ አገራት ግን የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት የጣሉትን እገዳ እያነሱ ነው። ቻይና ማሻሻያዎችን በማድረግ ቀዳሚዋ ስትሆን ጀርመን ህንድና ሌሎች አገራትም የእንቅስቃሴ ገደቦችን እያላሉ ይገኛሉ።