የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ምን እያደረጉ ነው?

በአዲስ አበባ ከተማ ዋና ዋና ጎዳናዎች በጎ ፈቃደኞች ነዋሪዎች ስለኮሮናቫይረስ መከላከያዎች ግንዛቤያቸውን ከፍ እንዲያደርጉ በማሰብ እጅ የማስታጠብ ሥራን ሲሰሩ ተስተውሏል። ቢቢሲ በተለያዩ ሥፍራዎች በመንቀሳቀስ ያነሳቸውን ምስሎች ይመልከቷቸው።

አዲስ አበባ-ፒያሳ አካባቢ በውሃ የተሞሉ ጀሪካኖች
የምስሉ መግለጫ, በአዲስ አበባ የተለያዩ ሥፍራዎች በውሃ የተሞሉ ጀሪካኖች በማስቀመጥ መንገደኞች እጃቸውን በመታጠብ ራሳቸውን ከኮሮናቫይረስ እንዲከላከሉ የግነብዛቤ ማስጨበጥ ስራ እየተሰራ
አዲስ አበባ አራት ኪሎ የሚገነው የከነማ መድሃኒት ቤት
የምስሉ መግለጫ, የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከተማዋ ነዋሪዎች በከነማ በኩል የእጅ ንፍህና መጠበቂዬኣ በማቅረቡ መድሃኒት ቤቶቹ በገዢዎች ተጨናንቀዋል
አዲስ አበባ አራት ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አካባቢ
የምስሉ መግለጫ, የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነዋሪዎች ያቀረበው የእጅ ንጽህና መጠበቂያ ሳኒታይዘር
አዲስ አበባ አራት ኪሎ የሚገኘው የከነማ መድሃኒት ቤት
የምስሉ መግለጫ, የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከተማዋ ነዋሪዎች በከነማ በኩል የእጅ ንፍህና መጠበቂዬኣ በማቅረቡ መድሃኒት ቤቶቹ በገዢዎች ተጨናንቀዋል
አዲስ አበባ አራት ኪሎ የሚገኘው የከነማ መድሃኒት ቤት
የምስሉ መግለጫ, የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከተማዋ ነዋሪዎች በከነማ በኩል የእጅ ንፍህና መጠበቅያ በማቅረቡ መድሃኒት ቤቶቹ በገዢዎች ተጨናንቀዋል
አዲስ አበባ- ፒያሳ በውሃ የተሞሉ ጀሪካኖች
የምስሉ መግለጫ, በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ለመንገደኞች ግንዛቤ ማስጨበጫ ተብለው በበጎ ፈቃደኞች የተቀመጡ እጅ ማስታጠቢያ ጀሪካኖች ላይ የተለጠፈ መልዕክት
አዲስ አበባ- ጣይቱ ሆቴል አካባቢ እጁን የሚታጠብ መንገደኛ
የምስሉ መግለጫ, በአዲስ አበባ ጎዳናዎች በጎ ፈቃደኞች መንገደኞችን እጅ በማስታጠብ ስለ ኮቪድ-19 ግንዛቤ ሲያስጨብጡ