በናይጄሪያ ፖሊስ የሚፈጸም ግፍና ሰቆቃ ሲጋለጥ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, በናይጄሪያ ፖሊስ የሚፈጸም ግፍና ሰቆቃ ሲጋለጥ

የናይጄሪያ ፖሊሶች በተለያዩ ምክንያቶች በሚይዟቸው ሰዎች ላይ የሚፈጽሙት ተጠያቂነት የሌለበት እጅግ የከፋ ግፍና ሰቆቃን የቢቢሲ 'አፍሪካ አይ' የምርመራ ዘገባ አጋልጧል።