ሰው አልባ አውሮፕላኖች በሴራሊዮን የወላድ እናቶችን ሕይወት እየታደጉ ነው
ሰው አልባ አውሮፕላኖች በሴራሊዮን የወላድ እናቶችን ሕይወት እየታደጉ ነው። በሴራሊዮን ከአንድ መቶ ሺሕ ወላድ እናቶች መካከል 1 ሺህ 2 መቶ የሚሆኑት በወሊድ ምክንያት ህይወታቸውን ያጣሉ። የእነዚህን እናቶች ህይወት ለመታደግ ታዲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖች እስከ 40 ኪሎ ሜትር ድረስ በመጓዝ መድሃኒት እያደረሱ ይገኛሉ።