ሶማሊያ፡ በደም የተሸፈነችው ምድር
ሶማሊያዊው ጋዜጠኛ ጀማል ኦስማን ሃገሩ ሶማሊያ ለሶስት አስርት ዓመታት በእርስ በእርስ ጦርነት ስትታመስ ተመልክቷል። በጁባላንድ ግዛት የምትገኘው የኪስማዩ ከተማ ነዋሪዎች አንጻራዊ ሰላም በሃገሩ ተስፋ እንዲዘራ አድረጎት ነበር።
ይሁን እንጂ አል-ሸባብ የፈጸመው አሰቃቂ ጥቃት በግዛቷ ተስተውሎ የነበረውን የሰላም ተስፋ አጨልሞታል።