የፌስቡክ በሐሰተኛ መልዕክቶችና የኃይሌ ገብረሥላሴ ስጋት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የፌስቡክ በሐሰተኛ መልዕክቶችና የኃይሌ ገብረሥላሴ ስጋት

በፌስቡክ ላይ የሚሰራጩት ሐሰተኛ መልዕክቶች ያሳሰቡት ዝነኛው ሯጭ ኃይሌ ገብረሥላሴ የማህበራዊ የትስስር መድረኩ እርምጃ እንዲወስድ ከመጠየቅ ባሻገር በፌስቡክ ላይ ክስ ሊመሰርት እንደሚችል ተናግሯል።