የኡጋንዳ ቁማርተኞች የማያውቋቸው እውነታዎች

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የኡጋንዳ ወጣቶች በቁማር የተጠመዱ ናቸው ፤ እርሱም ያላቸውን ሕልም ለማሳካትም ሆነ ለኳስ ያላቸውን ፍቅር የሚያሳዩበት።

በርካታ የኡጋንዳዊያን ወጣቶች በውርርድ ቁማር እየተጠመዱ ናቸው። ለዚህም ምክንያቱ ሕልማቸውን ለማሳካትም አልያ ለኳስ ያላቸውን ፍቅር የሚያሳዩበት ቢሆንም እንኳን የሚመድቡት ገንዘብ ከየት ወዴት እንደሚገባ ግን ብዙዎች አያውቁም። ቢቢሲ በዚህ ዙሪያ ምርመራ አድርጓል።