'ጄል' ኦጋዴን በቀድሞ ታሳሪዎች አንደበት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ከዚህ ቀደም በሶማሌ ክልል የሚኖር ሰው ስለ 'ጄል' ኦጋዴን ሲያነሳ በፍርሃት እንደነበር ይናገራል።

ከዚህ ቀደም በሶማሌ ክልል የሚኖር ሰው ስለ 'ጄል' ኦጋዴን ሲያነሳ በፍርሃት እንደነበር ይነገራል። ማረሚያ ቤቱ በአሁን ሰዓት የተዘጋ ሲሆን ቀድሞ ይፈፀምበት የነበረውን ከገፈቱ ቀማሾች አንደበት እንዲህ ሰምተናል።