ለውሾች ደም መለገስ ምን ያህል አስፈላጊ ነው?

በየዓመቱ የሰዎችን ሕይወት ለማዳን ደም እንዲለገስ ማበረታቻዎች፣ ግንዛቤን ለማስፋት ደግሞ የሚደረጉ ጥረቶች አሉ። እንሰሳት በሚታመሙበት ወቅት ደም በሚያስፈልጓቸው ጊዜያት ምን ይደረግላቸዋል?