መስማት የተሳናቸው መንትዮቹ ሞዴሎች

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, መንትዮቹ መስማት የተሳናቸው ሞዴሎች

መንትዮቹ ሞዴሎች ሄሮዳና ሄርሞን በርሄ በልጅነታቸው ነበር ከኤርትራ ወደ እንግሊዝ የሄዱት ሞዴል የመሆን ህልም ቢኖራቸውም መስማት የተሳናቸው ስለሆኑ በተደጋጋሚ የሚቀበላቸው አላገኙም ነበር።

አሁን ግን በዓለም ዙሪያ ታዋቂ እየታወቁ ያሉ ከዋክብት ለመሆን በቅተዋል። የእነርሱን መንገድ ለመከተል ለሚፈልጉ ምክር አላቸው።