የወር አበባ መቀበያ ኩባያ ዝቅተኛ ኑሮ ለሚገፉ ሴቶች መፍትሔ ይሆን?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, በማላዊ የንፅህና መጠበቂያ ፓድ ዋጋ ውድ ነው። በዚህም የተነሳ ሴት ተማሪዎች ከትምህርት ቤት ይቀራሉ።

በማላዊ የንፅህና መጠበቂያ ፓድ ዋጋ ውድ ነው። በዚህም የተነሳ ሴት ተማሪዎች ከትምህርት ቤት ይቀራሉ። አንድ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት የወር አበባ መቀበያ ኩባያን እያስተዋወቀ ሲሆን፤ ኩባያው ለ10 ዓመት እንደሚያገለግልና ዋጋውም ርካሽ መሆኑ ተገልጿል።