የጌዲዮ ተፈናቃዮች ሁኔታ በፎቶ

የጌዲዮ ተፈናቃዮች ሁኔታ በፎቶ

በጉቲቲ መጠለያ ውስጥ የሚገኙ ሴቶች
የምስሉ መግለጫ, በጉቲቲ መጠለያ ውስጥ የሚገኙ ሴቶች
እናትና ልጅ በመጠለያው ውስጥ
የምስሉ መግለጫ, እናትና ልጅ በመጠለያው ውስጥ
አብዛኞቹ በመጠለያው ውስጥ ያሉ ቤቶች በቅጠል የተሸፈኑ ናቸው
የምስሉ መግለጫ, አብዛኞቹ በመጠለያው ውስጥ ያሉ ቤቶች በቅጠል የተሸፈኑ ናቸው
ህጻናት በመጠለያ ጣቢያው ውስጥ
የምስሉ መግለጫ, ህጻናት በመጠለያ ጣቢያው ውስጥ
እናትና ልጅ በመጠለያው ውስጥ
የምስሉ መግለጫ, በመጠለያዎቹ ውስጥ በርካታ ነብሰ ጡር እና የሚያጠቡ እናቶች ይገኛሉ
በላስቲክ የተሰሩ መጠለያዎች
የምስሉ መግለጫ, በላስቲክ የተሰሩ መጠለያዎች
በመጠለያው ውስጥ በበጎ ፈቃደኝነት የሚያስተምሩ መምህራን
የምስሉ መግለጫ, በመጠለያው ውስጥ በበጎ ፈቃደኝነት የሚያስተምሩ መምህራን
ተማሪዎች
የምስሉ መግለጫ, ተማሪዎች
በተጨናነቀ ሁኔታ የሚኖሩት ተፈናቃዮች
የምስሉ መግለጫ, በተጨናነቀ ሁኔታ የሚኖሩት ተፈናቃዮች
በመጠለያ ጣብያዎቹ በርካታ ሕፃናት ይገኛሉ።
የምስሉ መግለጫ, በመጠለያ ጣብያዎቹ በርካታ ሕፃናት ይገኛሉ
ከአቧራና ከንፅህና ጉድለት የተነሳ በርካታ ሕፃናት እና አዋቂዎች በቆዳ እንዲሁም በዓይን ህመም ተጠቅተዋል
የምስሉ መግለጫ, ከአቧራና ከንፅህና ጉድለት የተነሳ በርካታ ሕፃናት እና አዋቂዎች በቆዳ እንዲሁም በዓይን ህመም ተጠቅተዋል