የጥንት አፍጋኒስታን ወታደሮች የጦርነት ዝግጅት

የጥንት አፍጋኒስታን ወታደሮች የጦርነት ዝግጅት... 'ካታክ አታን' የሚባል ሲሆን የተጀመረው ዛሬ ፓኪስታን በመባል በሚታወቀው ሥፍራ ነበር። ውዝዋዜውም አሁን በአፍጋኒስታን እንደአዲስ እየተመለሰ ነው።