መረዋ፡ ድምፃቸውን ከሙዚቃ መሳሪያ ያስበለጡ ድምፃውያን
የኩኩ ሰብስቤ "ነገሩ እንዴት ነው" የግርማ በየነን "ፅጌረዳ"ን በአዲስ በመረዋ ኅብረ ዝማሬያን፣ በአዲስ ቅንብር ቀርቦ ተደምጧል። የስራዎቻቸው አድናቂያንን በተለያዩ መድረኮች ለመድረስ፤ አለም አቀፍ ገበያ ውስጥም ለመግባት ህልም አላቸው።