የቅዳሜና እሁድ የአዲስ አበባ ውሎ በፎቶ

ባለፈው ቅዳሜና በአዲስ አበባ የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ሲከበር፤ እሁድ ዕለት ደግሞ ከመኪና ነፃ በተደረጉ መንገዶች ላይ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ተደርገዋል። የሁለቱን ቀን ውሎ እነሆ በፎቶ. . .

የብሔር ብሔረሰብ በዓል ታዳሚዎች ትርኢት ሲያቀርቡ
የምስሉ መግለጫ, የብሔር ብሔረሰብ በዓል ታዳሚዎች ትርኢት ሲያቀርቡ
የበዓሉ ታዳሚ ሴቶች በባህል ልብስ
የምስሉ መግለጫ, የበዓሉ ታዳሚ ሴቶች በባህል ልብስ
ታዳሚዎች በባህላዊ የጦር አልባሳት
የምስሉ መግለጫ, ታዳሚዎች በባህላዊ የጦር አልባሳት
ወጣት የበዓሉ ታዳሚዎች
የምስሉ መግለጫ, ወጣት የበዓሉ ታዳሚዎች
በባህላዊ የፀጉር አሰራር ያጌጡ ወጣቶች
የምስሉ መግለጫ, በባህላዊ የፀጉር አሰራር ያጌጡ ወጣቶች
በባህላዊ አልባሳትና ጌጦች የተዋቡ ልጃገረዶች
የምስሉ መግለጫ, በባህላዊ አልባሳትና ጌጦች የተዋቡ ልጃገረዶች
በተመሳሳይ አልባሳትና የፀጉር አሰራር የተዋቡ ሴቶች
የምስሉ መግለጫ, በተመሳሳይ አልባሳትና የፀጉር አሰራር የተዋቡ ሴቶች
ከመኪና ነፃ በሆኑ ጎዳናዎች ላይ የእግር ጉዞ
የምስሉ መግለጫ, ከመኪና ነፃ በሆኑ ጎዳናዎች ላይ የእግር ጉዞ
ከመኪና ነፃ በሆኑ ጎዳናዎች ላይ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ
የምስሉ መግለጫ, ከመኪና ነፃ በሆኑ ጎዳናዎች ላይ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ
ከመኪና ነፃ የሆኑ ጎዳናዎችና ሰንደቅ ዓላማ ንግድ
የምስሉ መግለጫ, ከመኪና ነፃ የሆኑ ጎዳናዎችና የሰንደቅ ዓላማ ንግድ
በስፖርታዊ እንቅስቃሴው ወጣቶችና አዛውንቶች ተሳታፊ ነበሩ
የምስሉ መግለጫ, በስፖርታዊ እንቅስቃሴው ወጣቶችና አዛውንቶች ተሳታፊ ነበሩ
ከመኪና ነፃ በነበሩት መንገዶች ላይ በርካቶች በእግር ሲጓዙ
የምስሉ መግለጫ, ከመኪና ነፃ በነበሩት መንገዶች ላይ በርካቶች በእግር ሲጓዙ