"ከተገናኘን አምስት አመት አለፈ" የብርቱካን ሚደቅሳ እናት
ዛሬ ማለዳ ከሰባት ዓመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ወደ አዲስ አበባ የገቡት የቀድሞዋ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ከተለመደው የአቀባበል አጀብ ይልቅ በጥቂት ቤተሰቦቻቸውና የቅርብ ወዳጆቻቸው ብቻ የተወሰነ እንዲሆን መርጠዋል።