አዲስ አበባ፡ የሀብ ኦፍ አፍሪካ ፋሽን ሳምንት ፎቶዎች

በየዓመቱ የሚካሄደው የሀብ ኦፍ አፍሪካ የፋሽን ትዕይንት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ከመስከረም 23፣ 2011ዓ. ም. ጀምሮ እየተካሄደ ነው፤ በዚህ የፋሽን ትዕይንት ላይ የኢትዮጵያ፣ የሞሮኮ፣ የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎና የኬንያ 15 ዲዛይነሮች ተሳትፈዋል።

በፎቶው ላይ የሚታየው ልብስ ዲዛይን የተደረገው በARTC/ፍራንሲስኮ ሬሜሳል ነው

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, በፎቶው ላይ የሚታየው ልብስ ዲዛይን የተደረገው በARTC/ፍራንሲስኮ ሬሜሳል ነው
በፋሽን መድረኩ ላይ የሚታየው ሞዴል የለበሰው ልብስ ዲዛይነር ዳዊት ከተማ ነው

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, በፋሽን መድረኩ ላይ የሚታየው ሞዴል የለበሰው ልብስ ዲዛይነር ዳዊት ከተማ ነው
በፋሽን መድረኩ ላይ የምትታየው ሞዴል የለበሰችው ልብስ ዲዛይነር ዳዊት ከተማ ነው

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, በፋሽን መድረኩ ላይ የምትታየው ሞዴል የለበሰችው ልብስ ዲዛይነር ዳዊት ከተማ ነው
በፎቶው ላይ የሚታየው ልብስ ዲዛይን የተደረገው በዳዊት ከተማ ነው

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, በፎቶው ላይ የሚታየው ልብስ ዲዛይን የተደረገው በዳዊት ከተማ ነው
ይህ ልብስ ዲዛይን የተደረገው ARTC/ፍራንሲስኮ ሬሜሳል ነው

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, ይህ ልብስ ዲዛይን የተደረገው ARTC/ፍራንሲስኮ ሬሜሳል ነው
በመድረኩ ላይ ሞዴሏ የለበሰችው ልብስ ዲዛይን የተደረገው በዳዊት ከተማ ነው

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, በመድረኩ ላይ ሞዴሏ የለበሰችው ልብስ ዲዛይን የተደረገው በዳዊት ከተማ ነው
በፎቶው ላይ የሚታየው ልብስ ዲዛይን የተደረገው በ የፍቅር ነው

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, በፎቶው ላይ የሚታየው ልብስ ዲዛይን የተደረገው በ የፍቅር ነው
ይህ ልብስ ዲዛይን የተደረገው ARTC/ፍራንሲስኮ ሬሜሳል ነው

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, ይህ ልብስ ዲዛይን የተደረገው ARTC/ፍራንሲስኮ ሬሜሳል ነው