አካል ጉዳተኛ ልጆቻቸውን እንዲገድሉ የሚገደዱ እናቶች

በኬንያ ገጠራማ አካባቢዎች እናቶች የአካል ጉዳት ያለባቸውን ልጆቻቸውን እንዲገድሉ በአካባቢ ልማድ ጫና ይደርስባቸዋል።