BBC News,
አማርኛ
ወደ ዋናው ይዘት ይለፉ
ክፍሎች
ዜና
ኢትዮጵያ
ፖለቲካ
ሴቶች
ጤና
ስፖርት
ጥበብ
ቴክኖሎጂ
ምጣኔ ሃብት
ቪዲዮ
በጣም የተወደዱ
ዜና
ኢትዮጵያ
ፖለቲካ
ሴቶች
ጤና
ስፖርት
ጥበብ
ቴክኖሎጂ
ምጣኔ ሃብት
ቪዲዮ
በጣም የተወደዱ
የአዲስ አበባ ከተማን ውሎ የሚያሳዩ የፎቶ ስብስቦችን ይመልከቱ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ
14 መስከረም 2018
በአዲስ አበባ ከተማ ሰንደቅ ዓላማን ሰበብ አድርጎ የተቀሰቀሰው ግጭት የከተማዋን ዋና ዋና ቦታዎች ጭር አድርጓቸው ውሏል።
የምስሉ መግለጫ,
በውጥረቱ የተነሳ የትራንስፖርት ችግር ተባብሷል
የምስሉ መግለጫ,
ጠዋት ላይ ክፍት የነበሩ መደብሮች ተዘግተዋል
የምስሉ መግለጫ,
ለወትሮ ሰው የሚበዛባቸው አካባቢዎች ቀዝቀዝ ብለዋል
የምስሉ መግለጫ,
በመሃል ፒያሳ ከተዘጉ ሱቆች መካከል አንዱ።
የምስሉ መግለጫ,
በግጭቱ ህይወቱ ላለፈ ወጣት የተቀመጡ ሃዘንተኞች
የምስሉ መግለጫ,
ሰንደቅ አላማ ከተሰቀለባቸው ህንፃዎች አንዱ
የምስሉ መግለጫ,
ፖሊሶች በተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች በስፋት ይታያሉ።
የምስሉ መግለጫ,
የተዘጉ ሱቆችና ጭር ያለ ጎዳና
You might also like:
news
|
sport
|
weather
|
worklife
|
travel
|
future
|
culture
|
world
|
business
|
technology