ኬንያዊው እረኛ አንበሶች ከብቶችን ከመግደል የሚከላከል ዘዴን ቢፈጥርም፤ ከፈጠራው ተጠቃሚ አልሆንም

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የማሳዩ ታዳጊ እረኛ ሪቻርድ ቱሬሬ አንበሶች ከብቶችን ከመግደል የሚያቆማቸውን መሳሪያ ፈጥሮ ነበር። ግን ከፈጠራው በትክክል የተጠቀመው ማነው?

የማሳዩ ታዳጊ እረኛ ሪቻርድ ቱሬሬ አንበሶች ከብቶችን ከመግደል የሚያቆማቸውን መሳሪያ ፈጥሮ ነበር። ግን ከፈጠራው በትክክል የተጠቀመው ማነው?