"ሕልማችን ሰው ሰራሽ የኤደን ገነት መፍጠር ነው"

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, "ሕልማችን ሰው ሰራሽ የኤደን ገነት መፍጠር ነው"

ምድራችን የበረሃማነት ጉዞዋን ባጧጧፈችበት በአሁኑ ወቅት አንድ ቴክኖሎጂ ተስፋን ሰንቆ ብቅ ብሏል። "ሕልማችን ሰው ሰራሽ የኤደን ገነት መፍጠር ነው" ይሉናል የቴክኖሎጂው ፈጣሪዎች።