ፌስቡክ ላይ ያለ ግላዊ መረጃን እንዴት መጠበቅ ይቻላል?

ፌስቡክ ላይ ያለን ግላዊ መረጃን እንዴት መጠበቅ ይቻላል?

270ሺህ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች እንደ አውሮፓዊያኑ በ2014 ለጥያቄና መልስ የሚሆን መተግበሪያን (አፕ) ተጠቅመው ነበር። የእነዚህን ሰዎችና ብዛታቸው 50 ሚሊዮን የሚሆኑ የጓደኞቻቸው መረጃ እንደተሰበሰበ ይታመናል።