ባራክ ኦባማን ለስምንት ዓመታት ፔቴ ሳውዛ ፎቶ አንስቷል። በምርጥ ፎቶግራፎቹ ከኦባማ ጋር ስለነበረው ቆይታ ይናገራል።

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ፔቴ ሳውዛ በስልጣን ዘመናቸው ባራክ ኦባማን ለስምንት ዓመታት ፎቶ አንስቷል።በምርጥ ፎቶግራፎቹ ከኦባማ ጋር ስለነበረው ቆይታ ይናገራል።

ሃውስ ፎቶግራፍ አንሺው ፔቴ ሳውዛ ኦባማን በቀን ለ12 ሰዓት ያህል ፎቶ ያነሳ ነበር። እንዳልረብሻቸውና ምቾት እንዲሰማቸው እጥር ነበር።