ዓይን የማያየውን ቀለም፣ በመነጽር?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ዓይን የማያየውን ቀለም ፣ በመነጽር?

ቀለምን ለመጀመሪያ ጊዜ መመልከትን ያስቡ። ይህ ልዩ መነጽር በባዶ ዓይን ማየት የማይቻለውን ቀለም ጥርቶ አድርጎ ያሳያል።