ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ባህር ለመጀመሪያ ጊዜ ያዩ አፍሪካዊ ስደተኛ ሕፃናት በሪዮ
በብራዚል የሚገኝ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ስደተኛ የአፍሪካ ሕፃናትን ሪዮ ወደሚገኝ የባህር ዳርቻ ይዟቸው ሄዶ ነበር። ሕፃናቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ባህር በማየታቸው የነበራቸው ደስታ ለሌሎች ጭምር የሚጋባ ነበር።