ከ1 ሰው 140 ፈጠራ ?

ህንዳዊው ኡድሃብ ብሃራሊ አነስተኛ ወጪ በሚጠይቁ ፈጠራዎች የበርካቶችን ህይወት እየቀየረ ነው።