አልሞት ባይ ተጋዳዩ አይኤስ

አይኤስ በሶሪያ ጠንካራ መቀመጫው የነበረውን ራቃ ከተነጠቀ በኋላ ለቀጣይ ይዞታው ዴይር አል ዙርን እያመቻቸ ነው።