ብዙ ጊዜ በስፖርት የተሰማሩ ሴቶች ከወንድ አቻዎቻቸው ያነስ ክፍያ ያገኛሉ፤የተመልካች ቁጥሩም ቢሆን አነስተኛ ነው፤ግን ሴት አትሌቶች ከወንዶች እኩል የሚወዳደሪያ ሜዳ እየተሰጣቸው ነው?