ከምስራቅ እስከ ምዕራብ አፍሪካ 11 ሀገራትን የሚያካልል የዛፎች አጥር ልትገነባ ነው፤ አላማው ዛፎችን ተክሎ የአየር ንብረት ተጽዕኖን መዋጋት።

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ከምስራቅ እስከ ምዕራብ አፍሪካ 11 ሀገራትን የሚያካልል የዛፎች አጥር ልትገነባ ነው፤ አላማው ዛፎችን ተክሎ የአየር ንብረት ተጽዕኖን መዋጋት።

ከምስራቅ እስከ ምዕራብ አፍሪካ 11 ሀገራትን የሚያካልል የዛፎች አጥር እየተገነባ ነው፤ አላማውም ዛፎችንን በመትከል የአየር ንብረት ተጽዕኖዎችን መዋጋት ነው።