ሰሜን ኮሪያ ለምን ኑክሊዬርን መረጠች?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ሰሜን ኮሪያ ለምን ኑክሊዬርን መረጠች?

ሰሜን ኮሪያ ባለኑክሊዬር ሃገር ለመሆን ቆርጣ ተነስታለች። በዚህ ዓመት ተከታታይ የኑክሊዬር ሙከራዎች አድርጋለች፤ የምታቆምም አትመስልም። ለምን?