የየመን ጦርነት፡ ዓለምን ያስደነገጠው ህፃን የት ደረሰ?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የየመን ጦርነት፡ ዓለምን ያስደነገጠው ህፃን የት ደረሰ?

ከዓመት በፊት የየመናዊው ህፃን ምሥል ዓለምን አስደንግጦ ነበር። በረሃብ ክፉኛ የተጎዳው ህፃን የመን ውስጥ የሚካሄደውን ጦርነትን አስከፊ መሆን ለዓለም ካሳዩ ክስተቶች መካከል አንዱ ነው።