መስማት የተሳናቸው ተወዛዋዦች ቡድን

ለብዙ ሰዎች ለውዝወዜና ዳንስ ብቸኛው አማራጭ ሙዚቃውን መስማት ይመስላቸዋል ፤ ታዲያ መስማት የተሳናቸው ሰዎች እንዴት ይወዛወዛሉ?