''ሌባው ግዙፍ ነበር ግን አሸነፍኩት። እያለቀሰ ነበር የሄደው።''

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ሌባው ግዙፍ ነበር ግን አሸነፍኩት። እያለቀሰ ነበር የሄደው።

ተርስዳሊን ፒተር በቴክዋንዶ ስፖርት ሜዳሊያ የተሸለመች ናይጄሪያዊት ነች። የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል እየጣረች ትገኛለች።