ኃይለኛዋ የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን እህት - ኪም ዮ ጆንግ

ኃይለኛዋ የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን እህት - ኪም ዮ ጆንግ

የሰሜን ኮሪያው መሪ እህት ደቡብ ኮሪያ የጦርነት ትንኮሳ ለማድረግ ከሞከረች አጸፋውን በኑክሌር እንደሚመለስ አስጠንቅቃለች።

የኪም ዮ-ጆንግ ንግግር በሁለቱ ጎረቤታሞች መካከል የበለጠ ውጥረትን ፈጥሯል።

ለመሆኑ “ምስጢራዊ” ስለምትባለው ይህች የሰሜን ኮሪያ ከፍተኛ አመራር ምን ያህል እናውቃለን?