ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ጾታዊ ጥቃትን የሚያሳዩ ቪዲዮዎችን በመቅረጽ የሚቸበቸብበት ስውር የበይነ መረብ ግብይት
ጾታዊ ጥቃትን የሚያሳዩ ቪዲዮዎችን በመቅረጽ የሚቸበቸብበት ስውር የበይነ መረብ ግብይት
በምሥራቅ እስያ ሴቶች ላይ የጾታዊ ጥቃት ይዘት ያላቸውን ቪዲዮዎች በድብቅ እየቀረጹ በስውር የበይነ መረብ መድረኮች ላይ ለተመልካቾች በገንዘብ ይሸጣሉ።
ቪዲዮዎቹ የሚቀረጹት ሕዝብ በብዛት በሚሰበሰብባቸው በባቡሮች፣ በአውቶብሶች እና በሌሎችም አካባቢዎች ነው።
ቪዲዮዎቹ በዋናነት “አንክል ኩዊ” በሚባል ሰው እና ግብረ አበሮቹ ተቀርጸው በድረ ገጽ የሚሸጡ መሆናቸው ቢቢሲ አረጋግጧል።